Dire Dawa
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ደካማ የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል።
- ሎት አንድ፡- የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት ግዥ
ስለዚህም፡-
- • ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- • የግንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር የመክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው፣
- በወረዳ 3 የግንባታ ቤት 45 4ባ4 ና 55 የሆነ የመኖሪያ ቤት የግንባታ
- ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 በመቅረብ መግዛት የሚችል፣
- ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከሬለት ቼክ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፏቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት በ10 ቀን ውስጥ ቢሮ ድረስ ግቢ ማድረግ የሚችል፣
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋቸው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን 4፡00 ለዓት ይታሸጋል፡፡ በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡
ቢሮው ጨረታውን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0941410102 መደወል ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-08-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ለዓት
- Bid opening: 2026-08-08 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ለዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Adminsitration Public Service & Human Resource Development Office
- Bid bond: 3000.00 (ሶስት ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Melekite Dire (Jul 29, 2026)
- Posted at: 2026-08-04T07:52:40.000Z