Software provision and licensing

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የMicrosoft Office (LTSC: 365 E3 እና 365 E5) License ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፋፋግ/ግጫ-003/2019

ተቋማችን የMicrosoft Office (LTSC: 365 E3 እና 365 E5) License ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

PMicrosoft Office (LTSC:365 E3 እና 365 E5) እና License ግዥ

225,000.00

 

ነሃሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ነሃሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታከስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሥሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሥሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTLITY" በሚል መሆን ይኖርበታል፡፡

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-18
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-08-18 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 225,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 04, 2026)
  • Posted at: 2026-08-04T08:26:08.000Z
← Back to all tenders