Addis Ababa

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ለቅርንቻፎች ግድግዳ ላይ የሚታሰር (Wall Mounted Filing Cabinet) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /01/26/27

ግድግዳ ላይ የሚታሰር ፋይሊንግ ካቢኔት (Wall Mounted Filing Cabinet)

ኩባንያችን ለቅርኝቻፎች ግድግዳ ላይ የሚታሰር (Wall Mounted Filing Cabinet) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

በመሆኑም በዘርፉ የተመዘገበ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ ግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን እና ጨረታ እንዲሳተፉ የሚገልፅ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ አቅራቢዎች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ::

ስለሆነም ተጫራቾች ዝርዝር የመጫረቻ መስፈርቱን የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከአንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት ሁለተኛ ፎቅ ከፋይናነስ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ከሃምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ ዋጋ የምታቀርቡበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል በማድረግ በሁለት በታሸገ ኤንቨሎፕ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ዋናው መስሪያ ቤት (4ተኛ ፎቅ) ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ጨረታው ነሃሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 የሚከፈት ይሆናል::

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)

ኃይሌ ገ/ስላሴ ጐዳና

አንበሳ ኢንሹራንስ ህንፃ

ስልክ፦ 0116-18-70-00 / 011-6-62 81 35


Tender details

  • Deadline: 2026-08-10
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-10 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lion Insurance Company S.C.
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 05, 2026)
  • Posted at: 2026-08-05T10:39:04.000Z
← Back to all tenders