Catering and Cafeteria Services

የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ.ም. በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ መምህራን እና ሰራተኞች የክበብ አገልግሎት ምገባ ላይ መስራት የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም

የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 ዓ ም በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ መምህራን እና ሰራተኞች የክበብ አገልግሎት ምገባ ላይ መስራት የሚችል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. የክበብ አገልግሎት መስጠት (ሎት 01)

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1, በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፋቃድ ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ከብር 50000 ሺህ በላይ ለሚወዳደሩ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

5. ማናቸውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ / በመክፈል የጨረታውን ሰነድ - በስራ ሰዓት በፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበት ዋጋ ኮፒ እና ኦርጅናል በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸል።

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የስራ ቀን በአስረኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 2፡30 ሰዓት በቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፋይናንስና ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።

8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል። ለዓመቱ ግዥ የተያዘ የክበብ አገልግሎት 17,952 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

9. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ማስከበሪያም ሆነ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

10.መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ ጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾችን እናበረታታለን።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ 011 127 8144 /011 156 7665/011 869 6170 በፋይናንስ ገዥና ንብረት አስተዳደር በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

አድራሻ - ከቀጨኔ መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 200 ሜትር ገባ ብሎ ከኢትዮ ሴራሚክ ዝቅ ብሎ መርሲ ኬር ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-17
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የስራ ቀን በአስረኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-08-18 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን ጠዋት 2፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ketchene Debre Selam Secondary School
  • Buyer address: በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀጨኔ መድኃኒአለም ቤተክርስቲያን -200 ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: 17,952.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 06, 2026)
  • Posted at: 2026-08-06T07:34:42.000Z
← Back to all tenders