Tyres, batteries and consumables

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪ ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 05/2019

1. የተሽከርካሪ ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ ታክስ ክሊራንስ፣
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ፣ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት

2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለተሽከርካሪ ጎማ፣ ከመነዳሪ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 14/12/2018 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 14/12/2018 ዓ.ም ጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-08-20 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
  • Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
  • Bid bond: 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (Aug 09, 2026), Addis Zemen (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T08:17:34.000Z
← Back to all tenders