Industrial machinery and installation

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 27/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት- 1 የእንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች (Spring Hinge, Door Slash, Hand Slider, Mdf Screw…..Etc.
  • ሎት-2 Brown Colour Glass ገዥ
  • ሎት-3 የተለያዩ መገልገያ መሳሪያዎችና ዕቃዎች ማሽን እና የኤሌክትሪክ ወርክ ሾፕ ዕቃዎች( Tools, Contacter--Etc ገዥ
  • ሎት-4 በልክ ሲሚንቶ ተሸከርካሪ እና Dump Truck ኪራይ

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው&፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መስያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ነሀሴ4/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ እንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ ነሀሴ 14/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-08-20
  • Bid closing time: 10:15
  • Bid opening: 2026-08-20 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
  • Posted at: 2026-08-10T12:01:16.000Z
← Back to all tenders