Relief food and humanitarian supplies
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት
የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 002/2019)
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- 1. አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት CES 309፡2022
- 2. ፓስታና መኮረኒ CES 1055፡2022
- 3. ሩዝ ES ISO 7301:2022
- 4, ከሸንኮራ አገዳ የተመረተ ስኳር |CUMSA 45 (SUGAR CANE)
- 5. ፈሳሽ የሱፍ ዘይት (CES 17:) and labeling CES 73
- 6. የተለያየ መጠን ያላቸው የብርድ ልብስ ምርቶች (ES 3840:2015)
- 7. የተለያየ መጠን ያላቸው ፎጣዎች
- 8. የፕሪንተር ወረቀት (ES 3735-15:2020)
- 9. የቤት ክዳን ቆርቆሮ (CES 40:2024)
- 10. የቆርቆሮ እና ግድግዳ ሚስማር (CES 33:2023)
- 11. የተለያየ መጠን ያላቸው የልብስ ማጠቢያ ሳሙናዎች CES42:2024
በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. ለሩዝ፤ ስኳር፣ ፈሳሽ ዘይት እና ፕሪንተር ወረቀት አምራች ወይም ኣስመጭና አከፋፋይ እንዲሁም ለተቀሩት ምርቶች አምራች ብቻ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፤ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርቴፍኬት እና የግብር ክሊራንስ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል።
3. ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ቢስ መብራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት የኢዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረ በ መግዛት ይችላሉ።
4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ለእያንዳንዱ ምርት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት) ለብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
5. የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን (financial) እና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች (technical) በተለያየ የታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጅናል እንዲሁም አንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ።
6. ጨረታው በተመሳሳይ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 8:10 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ከጨረታ መዝጊያ ሰዓቱ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮዽያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር 011 369 2436
teen www.eiide.com.et
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-08-21 14:10
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopia's Industrial Inputs Development Enterprise
- Buyer address: በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ ዮሐንስ በሚወስደው መንገድ ጣሊያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ መ|ቤት)።
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T12:57:11.000Z