Computers, laptops and workstations
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች አቅርቦት ግዥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2019
1. አይ.ሲ.ቲ እቃዎች እና መለዋወጫ መሣሪያዎች-አቅርቦት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
2. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል::
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/12/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
(ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Tender details
- Deadline: 2026-08-21
- Bid closing time: 15:00
- Bid opening: 2026-08-21 15:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
- Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
- Bid bond: 250,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 09, 2026)
- Posted at: 2026-08-10T13:23:56.000Z