Chemicals and Reagents
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ለፋብሪካ ምርት ግብዓት የሚውሉ ኬሚካሎችን በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በሚፈለገው ጥራትና በብቃት ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
ኬኢኮአመኬፋ 014/2018
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ለፋብሪካ ምርት ግብዓት የሚውሉ ኬሚካሎችን በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በሚፈለገው ጥራትና በብቃት ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል፦ ድርጅቱ ከታች ባቀረባቸው ኬሚካሎች እና በጨረታ ሰነዱ በሚያስቀምጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- Hydrated lime (calcium hydroxide) kg 8,394
- Trisodium phosphate kg 342
- Salt (Sodium chloride) Kg 2,902.8
- Phosphoric acid Kg 1,265
- Nitric acid Kg 3,400
- Caustic soda kg 50,000
- Strong acid cat ion exchange resin Kg 200
- Strong base anion exchange resin Kg 2,000
- Hydrochloric acid Kg 40,000
ስለሆነም፦
1.ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የ/2018 ዓ.ም/ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ጨረታውን መሣተፍ ይችላሉ፣
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት እና ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ከግዥ ክፍል ዘወትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ መግዛት ይችላሉ፣
3. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተመሰከረ ቢድ ቦንድ ማቅረብ አለባቸው፣ተጫራቾች ከተመረተ ስድስት ወር ያልበለጠው ናሙናና ቴክኒካል ዶክመንቶችን/ certificate of Analysis(COA),Chemical Catalogue/Brochure, Material Safety Data Sheet (MSDS)Certificate of Origin
4. ከቴክኒካል ኦፈርና ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተገለጹትን ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ፣ ከዚህ በተጨማሪ ፋይናንሻል ኦፈር ለብቻ በአንድ ፖስታ ታሽገው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የግዥ የስራ ሂደት ቢሮ እስከ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሰነዶቹን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡00 ይዘጋል።
5. ጨረታው ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቴክኒካል ኦፈሩ ብቻ በ4፡30 በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መክፈት አያግድም።ቴክኒካል ምዘና ናሙና ፍተሻ በድርጅቱ በራሱ ይከናወናል።
6. እያንዳንዱ ናሙና ተፈትሾ ቴክኒካል ምዘና ያለፉት ተጫራቾች ብቻ ፋይናንሻል ኦፈራቸው ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰአት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መክፈት አያግድም።
7. አዋሽመልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- ስልክ 011 554 5771/ 09 20 93 53 36
በኬሚካል አንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-08-27
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-03 10:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Awash Melkassa Chemical Factory
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
- Posted at: 2026-08-12T08:51:04.000Z