Equipment and Accessories

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የንጽህና መሳሪያዎችን፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን፤ የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎችን፤ የግንባታ እቃዎችንና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሲማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች

  • የኤሌክትሮኒክስ፤
  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ፤ 
  • የንጽህና መሳሪያዎችን ፤
  • ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን ፤
  • የሠራተኛ የደንብ ልብሶችን፤
  • የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ እቃዎችን፤ 
  • የግንባታ እቃዎችንና
  • የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟላ የንግድ ድርጅት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመሰለ 300 ብር (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል።

አድራሻችን፦ ከአ/አበባ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ ላይ 60 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 14 17 68 09, 09 26 18 36 95

ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳና ማሊማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-28
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-08-28 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: South West Shewa Zone Keresa & Malima Woreda FEDB
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 12, 2026)
  • Posted at: 2026-08-12T10:07:40.000Z
← Back to all tenders