Laboratory Equipment and Chemicals
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
- ሎት 1 - የላብራቶሪ ሪኤጅንት እና የህክምና መገልገያ
- ሎት 2 - የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)
- ሎት 2 - የህዝብ መድሃንት ቤት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)
- ሎት 3 - የህክምና መገልገያ ማሽኖች ግዥ
- ሎት 4 - እስቴሽነር እቃዎች ግዥ
- ሎት 5 - የጽዳት እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም
1. ተጫራቾች በመስኩ የ2019 ዓ.ም የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ሊኖራቸው ይገባል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000372939398 በመከፈል ዘውትር በሥራ ሰአት ሞቲቴ ፉራ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በፈለቀች ሆቴል በኮብልሰቶን ገባ ብሎ በሚገኘው ሆስፒታል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 42 ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 ከምሳ ሰአት ውጪ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ላለው ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ሎት 4 እና ሎት 5 ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር ሕጋዊ ከሆነው በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ግደታ አለባቸው።
5. ተወዳዳሪዎች የሚያቀረቡትን ሰንድ ዋናውና (ፋይናንሻል) እና ፎቶ ኮፒ(ቴክኒካል)ሰነዶቹን ለየብቻ በስም በታሽጉ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ቢሮ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
6. ጨረታውን የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል። በዓል ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
7. የጨረታ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ ድርጀት እቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት ሆስፒታል ድረስ በማምጣት የማቅረብ ግዴታ አለበት።
8. ሆሰፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 220 0046 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀ/ደ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-08-28
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-28 15:00
- Bid opening (note): ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) የሥራ ቀናት እሁድ እና ቅዳሜን ሳይጨምር ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Motite Fura Primary Hospital
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 14, 2026)
- Posted at: 2026-08-14T07:41:07.000Z