Government Treasury Bill
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Description
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ
ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1010
2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 31,852,890,000
3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣
|
የሰነዱ ዓይነት
|
የገንዘብ ልክ
|
የሚከፈልበት ጊዜ
|
|
የ 28 ቀን
|
3,185,290,000 |
መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም
|
|
የ 91 ቀን
|
6,370,580,000
|
ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም
|
|
የ 182 ቀን
|
9,555,865,000
|
የካቲት 10 ቀን 2019 ዓ.ም
|
|
የ 364 ቀን
|
12,741,155,000
|
ነሀሴ 12 ቀን 2019 ዓ.ም
|
5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡
7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡
8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
9. የጨረታ ውጤት ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡
10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው::
11.ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-08-19
- Bid closing time: 11:30
- Bid closing (note): ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-19 11:30
- Bid opening (note): ነሀሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Bank of Ethiopia
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T07:25:58.000Z