Equipment and Accessories

በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ጎማ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቴ/ሞ ዕቃዎች እና Pump with generator በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የንግዱ ማህበረሰብ ለመወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የዕቃው ዓይነት

  1. ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች
  2. የጽህፈት መሳሪያ
  3. የተለያዩ ፈርኒቸሮች የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች
  4. የመኪና እና የሞተር ጎማ
  5. የሰራተኞች የደንብ ልብስ
  6. የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች
  7. የግንባታ ዕቃዎች
  8. የቴ/ሞ ዕቃዎች
  9. Pump with generator

መስፈርቶች፡-

  1. የሚገዙትን ዕቃዎች እስከ ወረዳው ዋና ከተማ ማቅረብ የሚችል
  2. የንግድ ፍቃድ በቀጥታ በተወዳደሩበት አርእስት ላይ በአቅራቢዎች የተመዘቡበትን(TIN) ያላቸው
  3. ተወዳዳሪ የVAT(15%) የተመዝገቡ መሆንና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት
  4. የንግድ ፈቃድ በቀጥታ በተወዳደረበት አርእስት ላይ ያለው የ2019 የስራ ዘመን የታደሰ ፈቃድ ያለው የደረጃ ሀ አቅራቢዎች ከገቢዎች ቢሮ ደብደቤ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች ተወዳድረው ላለፉበት ዕቃ ለማቅረብ ዋስ ለማቅረብ የሚችሉ
  6. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ሰነድ ላይ የቀረበው ዋጋ ስርዝ ደልዝ የሌለበት እና የሚቀርበው ዋጋ ከታክስ ውጭ መሆን ይኖርበታል በተጨማሪ አስፈላጊውን ፎርማሊቲ ያሟሉ መሆን አለበቸው።
  7. ከ100,000 ብር በላይ ለምገዛው ዕቃ VAፐ ተመዝጋቢ መሆን አለበት ።
  8. የባንክ አካወንት ቁጥር አሳውቆን ከፍያ በባንክ እንዲሆን ፈቃደኛ የሆነ።
  9. የተዘጋጀውን ሰነድ በነዲ ግቤ ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ከ12/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ 200(ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንሳውቃለን
  10. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ሰነዳቸውን በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ኦሪጅናልና ኮፒ በተዘጋጀ ሳጥን በማስባት ከቀኑ 8፡00 ላይ ተወዳዳሪዎች፣ታዛቢዎች እና የወረዳው የጨረታ ኮሚቴዎች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል።
  11. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 10,000(አስር ሺህ) ብር በፖስታ አሽጎ ከኦሪጅናል ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
  12. በተጫራች ድርጅቶች ለወድድር የሚላኩ ሰዎች የውክልና ህጋዊ ሰነድ ያላቸው መሆን አለበቸው።
  13. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ለየአንዳንዱ ዕቃ በተናጠል ዝቅታኛውን ዋጋ የምንወስድ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
  14. በባለሙያ መታየት ያለባቸውን ዕቃዎችን መ/ቤቱ በሚያቀርበው ባለሙያ አረጋግጠን የምንረከብ መሆኑን ተጫረቾች ማወቅ አለባቸው።
  15.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 910761402

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የነዲ ጊቤ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-04
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን እስከ 6፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-04 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ16 የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Jimma Zone Nedi Gibe Woreda FEDB
  • Bid bond: 10,000 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
  • Posted at: 2026-08-18T14:01:41.000Z
← Back to all tenders