Equipment and Accessories
በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ጎማዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice Furniture
Oromia
More tags
Furniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesStationeryCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSpare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseAmharic2merkatoበኢሉ ኣባ ቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Description
ጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉባቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙት ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት
- የተለያዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- የጽህፈት መሳሪያዎች ፤
- ኤሌክትሮኒክስ ፤
- ፈርኒቸር ፤
- የጽዳት ዕቃዎች ፤
- የመኪና ጎማ፤
- የሞተር ጎማዎች፤እና
- የሰራተኛ ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ሻት (VAT) ተመስገቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነበር ) ያላቸው።
- በንግድ ሚንስቴር በዕቃ አቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ እና ግብር ከፋይነት ለመሆኑ የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) የሚያስይዙት በአቅራቢያው በሚገኘው ባንክ መሆን አለበት
- ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ (CPO ) 10,000.00 ( አስር ሺህ ብር ) ለእያንዳንዱ ዶክመንት ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ከሸፈነ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራቾች ተወዳድረው አሸናፊ በሆኑበት ዕቃዎች እስከ ነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በራሰቸው ማጓጓዣ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቹ የተፈለገውን ዕቃ ጥራትና ብዛት አልተው የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቹ ለሚያቀርባቸው የደንብ ልብሶች ላፕቶፕ እና ቦርሳዎች ለመስሪያ ቤቱ አስፈላጊ ለሆኑ ዕቃዎች ሳምፕል ማቅረብ አለበት።
- ተጨራቹ የዕቃውን ሞዴል ባልተገለፀበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ አበራርቶ መግለፅ አለበት።
- በፈርኒቸር ዕቃዎች ለይ የምትወዳደሩ ድርጅቶች የፈርኒቸሮችን ዲዛይን ከዋጋው ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ ግዴታ አለበት።
- ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300 (መቶ ብር) በመክፈል ከነዲ ኖኖ ወረዳ የገንብጽ/ቤት ግዢ ክፍል በመግዛት የሚጨረቱበት መወዳደርያ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ8.30 ሰዓት ለይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ9 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በነዲ ኖኖ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታው ይከፈታል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታው ይከፈታል።
- ተጫራቹ በሰነዱ ላይ ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ ፊርማ እና ማኅተም ማድረግ አለባቸው
- ተጫራጮች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም በጨረታው ኮሚቴ ጨረታ ሊከፈት ይችላል ።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0917114961 ወይም 0917342868 ደውለው መጠየቅ ይቻላሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በኢሉ ኣባ ቦር ዞን
የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-04
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-04 15:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ9፡00 ሰዓት
- Region: Oromia
- Publishing entity: በኢሉ ኣባ ቦር ዞን የነዲ ኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
- Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Zemen (Aug 18, 2026)
- Posted at: 2026-08-18T14:06:16.000Z