Equipment and Accessories

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር001/2019

የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ሎት

የሚገዙ እቃዎች የሎት ዝርዝር

በሲፒኦ የሚይዝ የገዘብ መጠን

ሎት 1

ቋሚ ዕቃዎች

35,000 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 2

ኤሊክትሮኒክስ እቃዎች

40,000 (አርባ ሺህ ብር)

ሎት 3

የፅህፈት እቃዎች

30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር)

ሎት 4

ደንብ ልብስ

20,000 (ሀያ ሺህ ብር)

ሎት 5

የፅዳት እቃዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር)

ሎት 6

አላቂ የትምህርት እቃዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር)

ሎት 7

የህክምና እቃዎች

4,000 (አራት ሺህ ብር)

ሎት 8

የእስፖርት እቃዎች

10,000 (አስር ሺህ ብር)

ሎት 9

የቤተ ሙከራ እቃዎች

6,000 (ስድስት ሺህ ብር)

ሎት 10

የህትመት እቃዎች

5,000 (አምስትሺ ሽህ ብር)

ሎት 11

የጥገና እቃዎች

4,000(አራት ሺህ ብር)

ሎት 12

የትራንስፖርት አገልግሎት

3,000 (ሶስትሺህ ብር)

ሎት 13

የጭነት አገልግሎት

3,000(ሶስትሺህ ብር)

ሎት 14

የስልጠና ግብአት

3,000(ሶስት ሺህ ብር)

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  • የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚያመጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት።
  • አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም።
  • ድርጅቱ 20 ፐርሰንት የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀነው
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በየአንዳንዱ ሎት የሚጠየቀውን በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል።
  • በጥቃቅን የሚሳተፉ ነጋዴዎች ከሚመለከተው አካል ደብባቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
  • ቋሚ ዕቃዎች ናሙና የሚቀርብ በፎቶ ሲሆን ከዚያ ውጭ ያሉ እቃዎች ናሙና በአካል መቅረብ አለበት
  • አሸናፊዎች የአሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፕርሰንት (የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው)።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የእቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ አለበት።
  • ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም
  • ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያ ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ ቢሮ ቁጥር 9 የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 100 ብር በመግዛት በጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ቤተ- መፅሀፍት ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • አድራሻ ፡- ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ መ/ደ/ት/ቤት

የቦሌ ገርጂ የመደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bole Gerji Elementary School
  • Buyer address: ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Aug 21, 2026)
  • Posted at: 2026-08-21T10:29:15.000Z
← Back to all tenders