Equipment and Accessories
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ ልዩልዩ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ ፣ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ ልዩልዩ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥእና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በዝርዝር
የቀረቡትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች በሙሉ በጨረታው እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
1. አገልግሎቱን እና ዕቃውን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ብቃት፤ የ2018ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ና የዘመኑን ግብር የከፈለ።
2.ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም የተመዘገቡበትን ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ
- ሎት 1 የቋሚ ዕቃ-15,500.00(አሰራ አምስት ሺህ አምስት መቶ ብር)
- ሎት 2 ደንብ ልብስ-16,500.00 (አስራ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር)
- ሎት 3 እስቴሽነሪ-22,700 (ሃያ ሁለት ሺህ ሰባት መቶ ብር)
- ሎት 4 የጽዳት ዕቃ_17,500 (አስራ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ ብር)
- ሎት 5 ህትመት_8,800.00 (ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ብር)
- ሎት 6 መስተንግዶ_11,000 (አስራ አንድ ሺህ)
- ሎት 7 ልዩልዩ_3,500.00 (ሶስት ሺህ ስምስት መቶ)
- ሎት 8 ትራንስፖርት-12900.00 (አስራ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር)
- ሎት 9 ጉልበት-7,200(ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ብር)
- ሎት 10 የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ_700.00 (ሰባት መቶ ብር)
- ሎቱ 11 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና_7,700.00 (ሰባት ሺህ ሰባት መቶ) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነዱን በወረዳዉ ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ፡፡
5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃዎች ለሎት፣ 2፣ 3፣ 4፣ 5፣ 6 እና 10
6. ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ ለሎት 1 በጽ/ቤቱ በተዘጋጀዉ ዝርዝር መስፈርት (ሲፔስፈኬሽን) መሰረት ይሆናል ፡፡
7. ተጫራቾች በገዙበት የጨረታ ሰነድ ላይ በተዘጋጀዉ የዋጋ ዝርዝር መሙያ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው። በሌላ ሰነድ ከሞሉ ተቀባይነት የለውም፡፡
8 ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ላይ ቫት (VAT) ማካተት አለባቸዉ።
9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛዉ ቀን አየር ላይ ቆይቶ በእለቱ 11፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ ወረዳው ወጣት መዐከል አዳራሽ ይከፈታል።
10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገበት አለባቸው።
11.የዘገየ በጨረታ ተቀባይነት የለውም።
12. ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በ/ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት ጎተራ ማሳለጫ ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ሺል ዲፖ ፊት ለፊት በስተግራ 300 ሜትር ገባ ብሎ (ማሞ ኮንዶሚንየም ጀርባ)።
ን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-02
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛዉ ቀን አየር ላይ ቆይቶ በእለቱ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-03 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 08 Finance and Economic Development Bureau
- Buyer address: ጎተራ ሼል ዴፖ በስተግራ በኩል 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 22, 2026)
- Posted at: 2026-08-22T10:18:27.000Z