Vehicles Purchase
ኦቢኤም ኮንስትራሽን ድርጅት” (OBM Construction Enterprise) ለዋና መስሪያ ቤት (Head Office) አገልግሎት የሚውል ሁለት ዘመናዊ ተሽከሪካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኦቢኤም ኮንስትራሽን ድርጅት” (OBM Construction Enterprise) ለዋና መስሪያ ቤት (Head Office) አገልግሎት የሚውል ሁለት ዘመናዊ ተሽከሪካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ቁጥር E-TENDER PSMOO2/2018
1. ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ህጋዊ መስፈርቶች
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ወቅታዊ የመንግስት ግብር / የከፈሉበትን ማረጋገጫ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፤
- በአቅራቢዎች ዝርዝር (Suppliers List) የተመዘገቡ መሆናቸውን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
2. የመኪናው ዓይነት እና ብዛት በአጭሩ
- የመኪናው ዓይነት፡- BVD Tang L-7 Seat ብዛት፡ 1 (አንድ)00 ኪሎ ሜትር (Zero Kilometer)
- የመኪናው ዓይነት፡- land Cruiser V6 Automatic (7seat) ብዛት፡ 1 (አንድ)00 ኪሎ ሜትር (Zero Kilometer)
3. የጨረታ ሰነድ አቀራረብ እና መመሪያ
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢፍቱ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ኦቢኤም ኮንስትራክሽ ድርጅት ፋይናንስ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር አንድ ፐርሰንት (1%) በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በማድረግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ወስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ቀን 02/13/2018 ከጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ፣ በዛው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅታችን የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦቢኤም ኮንስትራሽን ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-09-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-09-07 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: OBM Construction Share Company
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T09:22:28.000Z