Business, Industry and Factory Foreclosure
የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኝ 12,122.06 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ለንግድ ሥራ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አውጥቷል
Description
የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቢራሮ 01/2018-12
1. የንብረቱ ዝርዝር መግለጫና አድራሻ
ሀ, አድራሻ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ቦርከና ክፍለ ከተማ።
ለ, ልዩ ቦታው ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ጎን።
ሐ, የመሬት ስፋት 12,122.06 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ መዋለ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት።
መ, የይዞታው የአሁኑ አገልግሎት ለንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውል ይዞታ ነው።
ሠ, ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሲሆን ኮምቦልቻ ዋናው መስሪያ ቤት እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ።
2. ለተጫራቶች የሚቀርቡ ሕጋዊ መስፈርቶች
ሀ, ተጫራቶች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ወይም ብሔራዊ መታወቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ለ, በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00(አምስት መቶ) ብቻ ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ (ወሎ) መግዛት አለበት።
ሐ, የጨረታ ማስከበሪያ (የፍትሐብሔር ሕግ አንቀጽ 1689) ተጫራቶች የወሰዱትን ግደታ ለማረጋገጥ የሚሆንና በታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከጠቅላላ ካቀረቡት ዋጋ 1% ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለባቸው።
መ, ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
3. የአክሲዮን ማህበሩ መብት
ሀ, አክሲዮን ማህበሩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ ቁጥር 09 12 395 167 / 09 70 63 88 84
(ኮምቦልቻ)
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሲሆን ኮምቦልቻ ዋናው መስሪያ ቤት እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: የቢራ ሠራተኞች አጠቃላይ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T10:14:18.000Z