Business, Industry and Factory Foreclosure

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የንብረት አስያዥ ስም

የቦታ አገልግሎት

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.

የጨረታ መነሻ ዋጋ

የጨረታ ቀን

የጨረታ ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ/ወረዳ

1

ጌታሲል ተስፋሁን

ካሜሮን አቬኑ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት  ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት)

.

ለሚ ኩራ

08

AA00060809925020104

171.21

12,013,292

26/1/19

400-500

2

ዮሀንስ ገዛኀኝ

ቦሌ አራብሳ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት   ( ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም 295/23)

.

ለሚ ኩራ

10

AA0000610073132950223

37.16

2,403,025

26/1/19

500-600

3

ናትናኤል ዋሴ

መገናኛ 22

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት   ( የካ አባዶ ፕሮጀክት 13 ኮንዶሚኒየም 670/29

 

 

 

AA00005120736967004029

66.56

4,797,911

26/1/19

800-900

4

አብሰራሽ ታምሩ

ለገሃር

ተበዳሪዋ

ኮንዶሚኒየም  (ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 116/ የቤ . 30)

ሸገር

ቱሉ ዲመቱ

 

OR0000709022701160430

47.1

1,884,000

27/1/19

500-600

5

በሻዳ ለሜሳ

ሰበታ

ተበዳሪው

ለመኖርያ ቤት

ቱሉቦሎ

 

 

T/B/5013/2001 fi T/B/4647/2000

400

1,800,000

28/1/19

500-600

6

አዳማ ጀነራል ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር

አዳማ ራስ

ተበዳሪው

ለሆስፒታል አገልግሎት

አዳማ

 

 

2710/93

6.8 ሄክታር

516,125,330

26/1/19

500-600

7

ሰኢድ በድሪ

ናፊ

ዘቢባ ሰኢድ

የንግድ ቤት

ነቀምቴ

 

 

5663/n/BIFLMN/13

130

2,564,577

27/1/19

800-900

8

ግርማ አለማየሁ

ጊምቢ

ተበዳሪው

ለንግድ ቤት

ገንጂ

 

 

288/2007

156

488,400

28/1/19

400-500

9

ባይሴ አሰበ

ኦዳ ቡሉቅ

ሰቀላ

ለመኖሪያ ቤት

ኦዳ ቡሉቅ

 

 

10348/08-01/2008

192

712,425

26/1/19

5:00-6:00

10

መንክሬ ፉፋ

 

ጊምቢ

 

ተበዳሪው

 

ለንግድ ቤት

 

ሶቶሎ

 

01

716/BMS/07

154.79

136,000

29/1/19

5:00-6:00

ለመኖሪያ ቤት

 

01

886/BMS/07

 

69.89

342,750

29/1/19

800-900

ለመኖሪያ ቤት

01

27/DMMLM1/2008

500

840,400

29/1/19

9:00-10:00

11

ገረሙ ደበላ

ጊምቢ

ተበዳሪው

የመኖሪያ ቤት

ሆማ

217/BMH/2008

173.04

731,240

3/2/19

400-500

የንግድ ቤት

ሆማ

01

149/BMH/2005

59.16

244,605

3/2/19

5:00-6:00

ማሳሰቢያ፡

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ከ5-11 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
  3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
  4. የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
  5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  6. ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
  7. ለተጨማሪ መረጃ።- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 011 666-2429 ፣ ቦሌ አራብሳ ቅርንጫፍ 011-813-2063፣ መገናኛ 22 ቅርንጫፍ 011-667-3382፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-00-01 ሰበታ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ አዳማ ራስ ቅርንጫፍ 022-211-63-94፣ናፊ  ቅርንጫፍ 057-660-9735፣ጊምቢ ቅርንጫፍ 057 771-0066 ወይም የሕግ አገልግሎት 011 557-0075/ 011 557 0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
  8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 አዋሽ ባንክ

 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-10-13 16:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Awash Bank Share Company
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
  • Posted at: 2026-08-24T12:46:03.000Z
← Back to all tenders