Equipment and Accessories
ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsTransportation Service
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር, EBL PO/ NCB/2/2018 EC
ኢትዮ-ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለባቡር ሀዲድ፣ ትራንስፎርመሮች እና ሎኮሞቲቭ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ብቁ የሆኑ አቅራቢዎች በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋበዛሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከ ነሃሴ 18/2018 —– ነሃሴ 25/2018 ዓ.ም በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ማስያዝ አለባቸው። የጨረታ ማስከበሪያው በጥሬ ገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናደብዳቤ በተለየ ኤንቨሎፕ በማድረግ በጨረታ ሰነዱ ጋር መቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ነሀሴ 25 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሀሴ 25 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡30 በኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
- የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ኢትዮ- ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ኢትዮ-ሬይል ሎጂስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማ
የግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሿለኪያ
የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ
ስልክ. +251 11 439 7665/ +251 11 437 7023
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-08-31 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Reporter (Aug 23, 2026)
- Posted at: 2026-08-24T16:01:58.000Z