Equipment and Accessories

የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡- ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture's)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣ የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ለሚገኙ መ/ቤቶች ለ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት፡-

  • ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture's)፣
  • የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣
  • የፅዳት እቃዎች፣
  • የጽህፈት መሳሪያዎች (stationaries)፣
  • የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች፣
  • የመኪና ጎማ እና
  • የሞተር ሳይክል ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡-

1. በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ በተጠቀሰው የስራ መስኮች የተሰማራችሁ ነጋዴዎች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN ያላቸው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) C.P.O በጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰአት የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ከጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡40 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ይሆናል።

5. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ስልክ ቁጥር 0910979178/0923105546

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

ጫንጮ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-09-07 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ15ኛ ቀን ከጠዋቱ 3፡40
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Chancho City Finance Office
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Aug 24, 2026)
  • Posted at: 2026-08-26T08:37:37.000Z
← Back to all tenders