Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
Addis Ababa
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsMaterialsEducation and TrainingSpare Parts and Car Decoration MaterialsOthersMaintenance and RepairOffice Machines and ComputersCatering and Cafeteria ServicesOffice Machines and AccessoriesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingAmharic2merkatoDilachn Secondary School
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ
የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ/ም
- ለት/ቤቱ አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣
- የፅዳት ዕቃዎች፣
- ቋሚ ዕቃዎች፣
- ቋሚ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣
- የደንብ ልብስ፣
- አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሕትመት፣
- ልዩልዩ መሣሪያዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ ከእነ እጅ ዋጋ የሠራተኞች
- ካፌ፣ጥገና የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የማባዣ ማሽን) አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል።
ተጫራቾች በጨረታው ላይ ለመወዳደር የሚችሉት
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- ተጨማሪ እሴትታከስ ተመዝጋቢ የሆነ
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ,
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው
- የአቅራቢነት ሊስት ተመዝጋቢ የሆነ
- QR code ደረሰኝ ተጠቃሚ የሆነ
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 400 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ቢሮ ቁጥር 12 በግንባር በመገኘት የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ማስከበሪያ ለሎት 6313 (ቋሚ እቃ) እና ሎት 6241 (ለመኪና ዕቃዎች) ለእያንዳንዳቸው ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በ2% የተሰላ ሲሆን ለሌሎች ለሁሉም ሎቶች ለእያንዳንዳቸው ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) በ2% የተሰላ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ዕቃዎች ናሙና ሳንፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- 6243 ለጥገና የፕሪንተር የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ የማባዣ ማሽን) ጥገና አሸናፊው ድርጅት ለአንድ ዓመት ነው የሚዋዋለው።
- ማንኛውም ተጫራች የመሸጫ ዋጋውን እና ፎቶ ኮፒውን በተለያዩ ዝግ ፖስታ አሽገው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በግንባር በመገኘት ማስገባት ይኖርበታል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 12 ውስጥ የሚከፈት ሲሆን በ11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- አሸናፊው ተጫራች የአሸነፈበትን ዕቃ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ውስጥ ድረስ በአካል በመቅረብ ማስገባት ይኖርበታል።
- ለካፌ ተጫራቾች መንግሥት ባስቀመጠው በየተቋሙ ገቢዎች አነስተኛ ነጋዴዎችን በሚመለከት ባወጣው መመሪያ መሰረት እንቀበላለን።
- ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- ለአነስተኛ እና ጥቃቅን መመሪያው በሚፈቅደው መሰረት በሚፈቀድላቸው ዘርፍ ብቻ እንዲሳተፉ እናበረታታለን።
አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 3 አማኑኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ ወደ ሰባተኛ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ላይ ይገኛል።
ስልክ 011-277-5609/10 / 011-868‐5356
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-05
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-05 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Dilachn Secondary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 /አራት መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T12:03:42.000Z