Vehicles Purchase
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት ለተለያዩ የሳይት ስራዎች ለመስራት የሚሆን የመቆፈሪያ ማሽን፣ ክሬን እና V 6 ሽፍን መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
|
የሚገዛው እቃ አይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር |
ጨረታዉ አየር ላይ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታዉ መዝጊያ ቀን እና ስአት |
የጨረታዉ መክፈቻ ቀን እና ሰአት |
|
ሎት-1 |
የመቆፈሪያ ማሽን |
01 |
1,000,000 |
ወከው02/ 2019 |
20(ለሀያ ተከታታይ ቀን) |
(በሀያኛዉ ቀን 8፡ዐዐ ሰአት) በኢትዮጵያ አቆጣጠር |
(በሀያኛዉ ቀን 8፡30 ሰአት) በኢትዮጵያ አቆጣጠር |
|
ሎት 2 |
ክሬን |
01 |
320,000 |
||||
|
ሎት 3 |
V 6 ሽፍን መኪና |
02 |
1,000,000 |
ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ፡-
- የዘመኑ የተደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
- የግብር ከፈይነት መለያ ቁጥር መቅረብ
- ተጨማሪ እሴት ተክስ (ቫት) ተመዝቢ
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት መቅረብ
- የዘመኑ የግብር ግዴታ የተወጡ እና የከፈሉትን ማረጋገጫ መቅረብ የሚችል
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ከወ/ከ/ዉ/አገ/ጽ/ቤት/ግ/ክ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ከዚህ በላይ የቀረቡትን መረጃዎች ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20(ሀያ ተከታታይ ቀናት) እስከ 8፡00 ድረስ ብቻ በወ/ከ/ዉ/አገ/ጽ/ቤት/ግ/ክ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጃዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ስታስገቡ ቴክኒካል 1 ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፈይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ እንድታስገቡ እንጠይቃለን፡፡
ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እንዲሁም መታዘብ የሚፈልግ ማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በተገኘበት በሀያኛው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸዉ ቀንና ሰኣት በግልጽ ይከፈታል፡፡
ነገር ግን ሀያኛው ቀን በአል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ከላይ በተገለጻዉ ቦታ እና ሰአት ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
መሳሰቢያ 1, የተሞለዉ ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0911 711 864 / 0911 710 769
በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ዉሃ አገልግሎት ፅ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (በሀያኛዉ ቀን 8፡00 ሰአት) በኢትዮጵያ አቆጣጠር
- Bid opening: 2026-09-14 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ (በሀያኛዉ ቀን 8፡30 ሰአት) በኢትዮጵያ አቆጣጠር
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Werabe City Water Service Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 25, 2026)
- Posted at: 2026-08-26T12:24:39.000Z