Equipment and Accessories
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 7.8kw(30kwh) የኤሌክትሪክ ሃይልን በሶላር ሃይል ለመተካት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 7.8kw(30kwh) የኤሌክትሪክ ሃይልን በሶላር ሃይል ለመተካት ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መወዳደር ይችላሉ፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3. በሌላ ተወዳደሪ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሙላት አይቻልም፡፡
4. ተጫራቾች ለባትሪው እና ለኢንቨንተሪ 5 ዓመት ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. ተጫራቾች የ 1 /አንድ/ ዓመት የጥገና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ፡፡
6. ተጫራቾች የትራንስፖርት እና ሙሉ የገጠማ ስራ መስራት የሚችሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጀቱ ቢሮ ማግኝት ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) 2 በመቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
9. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነዶች አንድ ዋና ቅጅ እና አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ተዘጋጅተው በተለያዩ ፖስታዎች ተለይተው በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ከድርጅቱ ቢሮ ድረስ በአካል በመቅረብ በታሸገ የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ ይቆይና ከ11፡30 በኃላ በጨረታ ኮሚቴው አማካኝነት የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል፡፡ በ8ኛው ቀን 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋው ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በሰጫቱ ካልተገኙ ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉለውም፡፡
11. የጨረታ መክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
12. በዚህ የግዥ ሂደት የሚነሱ አለመግባባቶች ወይም ያልተነሱ ነጥቦች በ2015 ዓ/ም ተሻሽሎ በወጣው የህብረት ስራ ማህበራት የግዥና ሽያጭ መመሪያ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
13. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፍ ከተገለፀለበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ዩኒየኑ ባዘጋጀው ውል መፈፀም ይኖርበታል፡፡
14. ድርጅቱ ጨረታውን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው በሙሉ /በከፊል/ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. ሥርዝ ድልዝ ወይም ለመለየት አስቸጋሪ የሆነ የዋጋ አቀራረብ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
16. ተጫራቾች ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
17. የሞሉት ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሽህ ብር) እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
18. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 775 14 74 /09 10 19 74 55 መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ፍ/ሠላም ወደ ገበያው መታጠፊያ መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ
የጃቢ የህብረት ስራ ማህበራት የገንዘብ
ቁጠባና ብድር ዩኒየን
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ
- Bid opening: 2026-09-01 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ8ኛው ቀን 3፡30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Jabi Cooperative Work Association Finance Saving and Credit Union Private Limited
- Buyer address: ፍ/ሠላም ወደ ገበያው መታጠፊያ መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Be'kur (Aug 24, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T06:50:37.000Z