Products and Services
ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር SPD-18/2018-12
1) ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 50,000 ኪ.ግ በሐገ በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
2) በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መ/ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ መስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፤ በ CPO ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው መ/ቤት ወይም የአክሲዮን ማህበሩ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ አበባ ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይንም 144 እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ።
3) ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4) ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል።
5) አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
ስልክ ቁጥር 033-551 0627 / 551 0211/ 09 73 42 42 42 (ኮምቦልቻ) ስልክ ቁጥር 011-553 0124/ 551 3797/ 09 70 23 05 71 (አዲስ አበባ) ራስ ደስታ ዳምጠው ጐዳና ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-09-30
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ይህ መስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ 9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-03 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ በ3ኛው ቀን ኮምቦልቻ ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Amhara
- Publishing entity: Kombolcha Textile Share Company
- Bid document price: 300.00 (ሦስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
- Posted at: 2026-08-27T08:48:37.000Z