Equipment and Accessories

በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ መሳሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በባሌ ዞን በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ መሳሪያዎች፤ ቶነሮች ፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ፣የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ፈርኒችር፣ የግንባታ እቃዎችን ፣ የመኪና ጎማዎችንና፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የስልጠና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችን እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን።

1 ተጫራቾች በጨረታው ለመካፈል የሚያስችል በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩበት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፤ የዘመኑን ግብር 2019 / ከፍለው ያሳደሱና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ(ቫት) ተመዝጋቢ የግብር ከፋይ ቲን እና በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00(ሀምሳ ሺህ)ብር የያዘ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4. ተጫራቾች የሚጫረቱባቸውን ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

5. አቅራቢው ድርጅት ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ከ5ኛው ቀን በኋላ ከ6ኛው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ መ/ቤት ቀርቦ ውል መፈራረም ይኖርበታል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 2000.00 በአጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በተከፈተው የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000078933708 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማስገባት ሰነዱን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ፡

7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ6ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።እለቱ በአል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል።

ቢሮው የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 12 82 25 79/ 09 12 82 28 08 ደውለው ይጠይቁ።
ባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት
  • Bid opening: 2026-09-02 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Agarfa Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 2000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 27, 2026)
  • Posted at: 2026-08-27T11:10:16.000Z
← Back to all tenders