Cleaning and Janitorial Equipment and Service
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceMaterialsEducation and Training
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsOffice Machines and AccessoriesComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice FurnitureFurniture and FurnishingAmharic2merkatoNigat Kokeb Primary School & Middle School
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የጽዳት ዕቃ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ የተለያዩ የጥገና ዕቃዎችን ቋሚ ዕቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለግዥ የቀረቡ ዕቃዎችና የጨረታ ማስከበሪያ CPO በየሎቱ ቀርበዋል።
- ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች CPO ብር 25650.00
- ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች CPO ብር 27000.00
- ሎት 3 የጥገና እቃዎች CPO ብር 14700.00
- ሎት 4 የደንብ ልብስ CPO ብር 27750.00
- ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ብር 5250.00
- ሎት 6 ኤሌክትሮኒክስ ብር 12000.00
- ለምትወዳደሩበት ሎት የተጠቀሰውን ገንዘብ መጠን ማስያዝ የሚገባችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።
- ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣የአቅራቢነት የምዝገባ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀበት በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል መፈፀምና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በስራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት በ7 ቀናት ውስጥ እቃዎችን ለት/ቤቱ ንብረት ክፍል ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሚከፈተው አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ ማስከበሪያው በየሎቱ ይሆናል።
- በጥቃቅን እና አነስተኛ ስር ተደራጅቶ ለሚመጡ ተጫራቾች አምራች በሆነበት ዕቃ ላይ ብቻ የሚወዳደሩ መሆን አለባቸው፡፡
- ማሳሰቢያ፡- በ3 ፖስታ የታሸገ ሁኖ ፋይናንሻል ኦርጂናል፤ ቴክኒካል ኦርጂናል ፋይናንሻልና ቴክኒካል በአንድ ፖስታ ሁኖ መቅረብ አለበት።
- አድራሻ ፡- የካ/ክ/ከ/ ወረዳ 06 ከአቧሬ አደባባይ 100 ሜትር ገባ ብሎ ጀርመን ት/ቤት አጠገብ አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር ፡- 0115 578300/0921722704/0911918737
የንጋት ኮከብ ቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-12
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰአት
- Bid opening: 2026-09-12 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30 ሰአት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nigat Kokeb Primary School & Middle School
- Buyer address: አቧሬ ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T11:08:04.000Z