Medical Equipment and Supplies
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የ"CT-Scan Tube" እና የ”X-ray machine UPS" በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Medical Equipment and SuppliesHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and Materials
Oromia
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
በ2019 የበጀት ዓመት
- P"CT-Scan Tube" እና
- የ”X-ray machine UPS"በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
- የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ ::
- ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ/የዋጋ ዝርዝር እና እስፔስፍኬሸን የቀየረ ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 1ዐ% ማሰያዝ የሚችል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንሰ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 500/ምስት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው ::
- የCT-Scan Tube' እና X-ray machine UPS" ጨረታው የሚከፈተው በ04/13/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
- ጨረታ ማስከበሪያ፡- 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር በ CBE, CBO, እና በSinqe' ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማሰያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችሳሱ፡፡
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-09-09
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-09-09 14:30
- Bid opening (note): በ04/13/2019 ከቀኑ 8፡30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 31, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T11:49:23.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/