Equipment and Accessories
የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- 1ኛ/ የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት-1)
- 2ኛ/ የሞተር ሳይክል (ሎት-2)
- 3ኛ/ ኤሌክትሮኒክስ (ሎት-3)
- 4ኛ/ generator (ሎት 4)
- 5ኛ/ ፈርኒቸር (ሎት-5)
በዚህ መሠረት፡-
በዘርፉ የተሰማራችሁ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።
የኦዲተርነት እና የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተወዳዳሪዎች ለያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ 21 ቀናት ከፋፋይ/ንብ/አስ/የስ/ሂደት ሰነዱን ገዝተው መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ለያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዶቻቸውን እያንዳንዳቸውን አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 01 ማስገባት ይኖርባቸዋል::
ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አለመገኘታቸው ጽ/ቤቱን ጨረታውን ከመክፈት የሚያግደው ነገር አይኖርም፡፡
የጨረታው መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ለወረዳው/ፋይ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የጨረታው አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ +251913459200/ቁ / +25191655018ዐ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የሃላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-25 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Halaba Zone Atote Ullo Wereda FEDB
- Bid bond: 5000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 100.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:32:05.000Z