Government Treasury Bill

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 101

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 33,418,060,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

28 ቀን

3,343,305,000

መስከረም 20 ቀን 2019 .

91 ቀን

6,686,610,000

ህዳር 23 ቀን 2019 .

182 ቀን

10,014,920,000

የካቲት 24 ቀን 2019 .

364 ቀን

13,373,225,000

ነሀሴ 26 ቀን 2019 .

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል፡፡

7.የጨረታማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል፡፡

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል፡፡

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው፡፡

11.ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et ማግኘት ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-02
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-02 17:00
  • Bid opening (note): ነሀሴ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Bank of Ethiopia
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published on: Addis Zemen (Sep 02, 2026)
  • Posted at: 2026-09-02T08:21:17.000Z
← Back to all tenders