Equipment and Accessories
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
South Ethiopia Regional State
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የWFP/አለም ምግብ ፕሮግራም/በጀት በመጠቀ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ማለትም፡-
- ላፕቶፕ Core i7 ብዛት 2/ሁለት/ በቁጥር
- ላፕቶፕ Core i5 ብዛት 17/አስራ ሰባት/ በቁጥር
- Tablet ብዛት 3/ሦስት/ በቁጥር
- Desktop Computer ብዛት 10/አሥር/ በቁጥር
- Printer ብዛት 17/አሥራ ሰባት/ በቁጥር
ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን ለማወዳደር ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሴርቴፍከት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበበት መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ተጫራቾች ትምህርት ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘውትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በማሸግ በአንድ እናት ፖስታ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 18 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ በተጫራቾች መመሪያ ወይም ሰነድ ላይ በሚገለፀው መሠረት ጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት ሰነዱ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገብቶ ወድያውኑ ታሽጎ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
- መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0467752359 መጠየቅ ይችላሉ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ ጂንካ
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 12:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-18 14:30
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: South Ethiopia Region Government Education Bureau
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 03, 2026)
- Posted at: 2026-09-03T10:13:57.000Z