Equipment and Accessories
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e56a077f-c425-4cc4-8235-c185e4cb48d3/open
Reference Number: MOD-NCB-G-0163-2019-BID-Open Lot Reference: EDCSC/NCB/em21/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: Ethiopian defense command and staff college
Town: addiss Ababa
Country: Ethiopia
P.O. Box: 81029
Post Code: 81029
Telephone: +251 11 122 6507
Email: [email protected]
Office: 006
Important Dates
- Invitation Date: Sep 03, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: Sep 15, 2026, 4:00 PM
- Opening Schedule: Sep 15, 2026, 4:30 PM
- Clarification Deadline: Sep 08, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 20000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_ Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Letter_ from_ Small_ and_ Micro_ Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank/Wire Transfer, CPO
Qualification Requirements
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀትተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበትReference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት።Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
Procurement Classification
- 22000000: Building and Construction Machinery and Accessories
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
1. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ። 2. ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በተጠየቀው መሠረት ናሙና መቅረብ አለበት። 3. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀማቸው ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። 4. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉት በአዲሱ / QR code / የተካተተበትን ደረሠኝ ማቅረብ የሚችሉ። 5. የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ዕቃውን የሚረከበው በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ነው። 6. አድራሻ ፤ የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፣ ጃንሜዳ ፣ 6 ኪሎ ፤ አዲስ አበባ ።
Tender details
- Deadline: 2026-09-15
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-09-15 16:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 20000 ETB
- Published on: Government (Sep 03, 2026)
- Posted at: 2026-09-03T12:56:26.000Z