Equipment and Accessories

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎች/ስራዎች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0026/2018

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል

 

 

 

 

 

 

 

 

ሎት-1

 

 

 

 

 

 

 

Office Furniture

 

ተቁ

የዕቃው አይነት

ብዛት

1

Book Shelf Three Glass Door Windows

102

2

Managerial Table

71

3

Managerial/high Back Swivel Arm Chair

70

4

Clerical Table/ Single Pedestal Table

288

5

Officer /Medium Back Swivel Arm Chair

330

6

Fixed Gust Chair without arm rest

644

7

Coffee table Managerial

103

8

Sorting Table

66

9

4-Drawer Filing Cabinet

105

10

Dixon Shelf

83

11

Dixon Shelf Custom Made

40

12

Three Seater Gust Chair

53

13

Group Table /Work Station table

6

14

Coat Hanger

110

15

Photo Copy Stand

48

16

Suggestion Box

69

17

Lobby Stand Table

70

18

Lost and Found Box

54

19

Notice Board

55

20

Metal Shelf for Controller

117

ሎት-2

Laptop Computer

41

 

 

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ ድርጅት ነጋዴ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን።

1. የ2018 ዓ.ም የታደስ ንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት በጨረታ ለመካፈል ለመሳተፍ የሚሰጥ የምስክር ወረቀት ክሊራንስ ጊዜው ያላለፈበት። ቴክኒካል ዶክመንትና የሚያቀርቡበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% ወይም የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00 በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ የ90 ቀን በፀደይ ባንክ አማ ስም ማስራት ይኖርባቸዋል። ከየትኛውም የፀደይ ባንክ አማ ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም።

3. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከጳጉሜ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ አምስት መቶ ብር /500.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ የሂሳብ ቁጥር 1201390000037 በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ስነዱን መዉሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ጨረታው እስከሚዘጋበት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በተዘጋበት ዕለት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብለቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

5. የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት
ስልክ ቁጥር 011 558 1658
ፀደይ ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-22
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-09-22 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
  • Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
  • Bid bond: የአጠቃላይ ዋጋው 2% ከብር 500,000.00 የሚበልጥ ከሆነ ብር 500,000.00
  • Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎት 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T12:16:56.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders