Equipment and Accessories

ዘ ዌል ኢን አክሽን (The Well In Action) ለንብ እርባታ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ዘ ዌል ኢን አክሽን (The Well In Action) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን የፈቃድ ቁጥር 3007 የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው።

ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለንብ እርባታ የሚሆኑ ቁሳቁሶችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

በመሆኑም በንብ ማነብ መሣሪያዎች አቅርቦት፣ በቂ ልምድ ያላቸው ሕጋዊ ተጫራቾች የቴክኒክና የፋይናንስ ጨረታ ሰነዳቸውን እንዲያቀርቡ ይጋብዛል።

የጨረታው ዋና ዋና ይዘቶች፦

Item

 

Quantity

 

Bee Suit

 

1077

Gloves

 

1077

Veil

 

1077

Smoker

 

1077

Hive Tool

 

1077

Torch Light

 

1077

Bee brushes

 

1077

1. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተ.እ.ታ. ምዝገባ ማስረጃ፤ ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ

2. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ የመወዳደሪያ ዋጋቸውን 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ዘወተር በሥራ ሰዓት በቢሯችን ተገኝተው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የጫረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በፊት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት (ከቀኑ 8:00 ላይ) ይዘጋል።

6. ጨረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል።

7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ገርጅ መብራት ኃይል ማግ ኢንተርናሽናል ህንፃ 3ኛ ፎቅ አዲስ አበባ
ስልክ፦ 011-639-5002 /09 77 77-00 09


Tender details

  • Deadline: 2026-09-15
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-09-15 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: The Well in Action
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Sep 06, 2026)
  • Posted at: 2026-09-07T12:32:12.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders