Gardening and Landscaping
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት አከባቢውን ለማፅዳት የሚሰሩትን ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በዋናው ቅጥር ግቢ የላንድ እስኬፕ ዝግጁ ለማድርግ በቅድሚያ አከባቢውን ለማፅዳት የሚሰሩትን ስራዎች በማየት የዋጋ ማቅረቢያ ማስገባት እና መወዳደር የመትፈልጉ ለውድድሩ መነሻ የሚሆን ዝርዝር በተመለከተ፡-
1. የቆሻሻ ጉድጓድ መቆፈር ሰብስቦ ጉድጓድ ውስጥ መቅበር
2. ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ድንጋዮች ወደ አንድ ቦታ ሰብስቦ ማስቀመጥ
3. መቆረጥ ያለባቸውን ዛፎች መቁረጥ
4. ወጣ ገባ የሆኑትን ማስተካከል
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 10000 (አስር ሺህ ብር) ለመስሪያ ቤቱ በ CPO, ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
ማሳሰቢያ
1. የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
2. ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ለ7 ተከታታይ ቀናት ይቆያል
3. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ7 ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ 4፡30 በኢንስቲትዩቱ ግዥ ክፍል (አዳራሽ) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን የሚከፈትበት እለት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በዚሁ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
4. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አደራሻ የኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት ከኬንያ ኤንባሲ ጎን ተጨማሪ መረጃ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር፡-011-661-66-43/011-661-53-69 በመደውል ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሱ፡፡
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት
Tender details
- Deadline: 2026-09-14
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ7ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-14 12:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ7ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bizha Hiwet Tibeka Institiute
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T08:23:52.000Z
- Source: 2merkato