Equipment and Accessories
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019 ዓ.ም. በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎች እና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግል ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በ2019.ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎች እና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት፡- ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሞሉ አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፤
|
Lot No. |
Item |
|
1. ሎት 1 |
Tourism information System |
|
2. ሎት 2 |
Digital Promotion and Content Development |
|
3. ሎት. 3 |
Virtual Reality |
|
4. ሎት 4 |
ኤልድ እስከርን ግዥ /Digital Sereen (ED) |
1) በጨረታ ቁጥር ኢኢቱ ኮ.ግ ጨ.002/2019 በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ፤-
2) ቢሮ ቁጥር 706 የማይመለስ ብር የእንዱ የሰነዱ መግዧ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
3) በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የገቢዎች ክሊራንስ ያላቸዉ፤
4) የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉና ፣በግዥ አቅራቢነት የተመዘገቡ።
5) ተጫራቾች በሚያቀርቡት እያንዳንዱ ሰነድ እና ፖስታ ላይ የድርጅቱን ማህተምና ፊርማቸውን ማኖር ይጠበቅባቸዋል።
6) ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ ለሎት1 የጨረታ ማስከበሪያ - 25,000.00 ብር ለሎት.2፡ የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር ለሎት3፡- የጨረታ ማስከበሪያ -20,000.00 ሎት4 የጨረታ ማስከበሪያ፤100,000 ብር በባንክ በተረጋገጥ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የሚያሳይ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 በሚገኘው በኮሚሽነ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7) ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት -የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701 በሚገኘው በኮሚሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡ የመክፈቻው ዕለት በዓል/ዕረፍት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል።
8) ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናውንና ኮፒውን / ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ፣ ፋይናንሽል ኦሪጂናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
9) በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
10) በጨረታ ያሸነፈ ተጫራች ከመ/ቤታችን ጋር ጨረታውን እንዳሸነፈ ካወቀበት ጊዜ አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ በሲፒኦ የጠቅላላ ዋጋውን 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርበታል።
11) ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-09-18
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00
- Bid opening: 2026-09-18 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: የአንዱን ሰነድ 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 08, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T08:51:01.000Z
- Source: 2merkato