Equipment and Accessories
የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑት የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታን ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/GAM/REG NCB-002/2019
የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑት የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 1
|
ተ.ቁ |
የእቃዎች ዓይነት |
ብዛት |
መለኪያ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
|
|
1 |
Tonner 81 A |
50 |
በቁጥር |
20000.00 |
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ መስከረም 12 9፡30 ይዘጋል::
|
ጨረታው በዛው ቀን መስከረም 12 ቀን ከሰዓት 9፡40 ይከፈታል |
|
|
|
2 |
Tonner 26A |
50 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
3 |
Tonner 106A |
20 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
4 |
Tonner 107A |
20 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
5 |
Tonner 203A |
15 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
6 |
Tonner 202A |
10 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
7 |
Tonner C-Exv 42 A |
15 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
8 |
HP laser MFP 135A |
15 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
9 |
Tonner 90 A |
50 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
10 |
Tonner colar 254A |
15 |
በቁጥር |
|
|
|||
|
10 |
Pen |
100 |
ፓከት |
|
|
|||
|
11 |
Paper A4 |
500 |
ፓከት |
|
|
|||
|
12 |
File box |
50 |
ፓከት |
|
|
|||
|
|
ኤሌክትሮኒክስ ዕዎች ሎት 2 |
|
|
|
|
|||
|
1 |
Color Printer M254DW |
በቁጥር |
2 |
|
|
|||
|
2 |
Printer M402dn |
በቁጥር |
5 |
|
|
|||
|
3 |
Scanner Machine |
በቁጥር |
2 |
|
|
|||
|
4 |
Laptop computer corei5 |
በቁጥር |
5 |
|
|
|||
|
5 |
Desk Top computer |
በቁጥር |
10 |
|
|
|||
|
6 |
Photo copy machine |
በቁጥር |
2 |
|
|
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንደሚችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማሰገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት አረንጓዴ ሆቴል ፍትለፊት በሚገኘዉ የጋምቤላ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሳፕላይ ቼይን & PGS ቢሮ 2ኛ ፎቅ በመምጣት የማይመለስ አራት መቶ ብር (400.00) ሁለቱም ሎት መወዳደር ከፈልጉ በየሎት ቁጥር በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) በየሎት ቁጥር የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ተለይቶ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ጨረታ ቁጥሩንEEU/GAM/R‐NCB-002/2019 በመግለፅ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምር መስከረም 12 ከሰዓት 9፡30 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተዉ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መስከረም 12 ከሰዓት 9፡ 30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በዛው ቀን 9፡40 ይከፈታል::
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር-0475511399 መደወል ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋምቤላ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 15:30
- Bid opening: 2026-09-22 15:40
- Region: Gambela
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility Gambella Region
- Bid bond: 20,000.00 ብር በየሎት ቁጥር
- Bid document price: ብር (400.00) ሁለቱም ሎት መወዳደር ከፈልጉ በየሎት ቁጥር በመከፈል መውሰድ ይችላሉ
- Published on: Addis Zemen (Sep 07, 2026)
- Posted at: 2026-09-08T10:55:06.000Z
- Source: 2merkato