Equipment and Accessories
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቼንሶው ማሽኖች (Chainsaw Machine) እና መለዋወጫ ጥርስ (Chainsaw Blades) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ ግጨ-006/2019
ተቋማችን ለፕሮጀክት ፕሮዳክሽን የሥራ ክፍል የእንጨት ምሰሶ ዝግጅት ማዕከል አገልግሎት የሚሰጡ ቼንሶው ማሽኖች (Chainsaw Machine) እና መለዋወጫ ጥርስ (Chainsaw Blades) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
ቼንሶው ማሽኖች (Chainsaw Machine) |
20 |
200,000.00 |
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት |
መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት |
|
|
መለዋወጫ ጥርስ (Chainsaw Blades) |
100 |
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ፣ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍላጎትና ፋሲሊቲ ግዢ ክፍል በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሰነዱን ከኢ-ሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
- አድራሻ፦ ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋናው መሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍላጎትና ፋሲሊቲ ግዢ ክፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY” በሚል መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
Tender details
- Deadline: 2026-09-24
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-24 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Bid bond: 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 09, 2026)
- Posted at: 2026-09-09T08:41:22.000Z
- Source: 2merkato