Vehicles Purchase

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን(Vehicles) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OSE NCB/004/2019

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን(Vechiels) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም አስፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው ጎተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች፡-

1. የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት

2. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No)

5. የአቅራቢነት ማስረጃ (Suppliers List)

6. የሚፈለግባቸውን የመንግሥት ግብር ስለመወጣታቸው የሚገልጽ ማስረጃ፣ ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸውጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ፡-ለ15 ተከታታይ ቀናት ሰነዱን በመግዛት በ16ኛው የሥራ  ቀን ጨረታው የሚዘጋና የሚከፈት ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ ብር 300 /ሶስት መቶ/ መሆኑን እየገለጽን፤ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት ከጠዋቱ 2:30-8፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው እንዲትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

የጨረታ ሳጥኑ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢንተርፕራይዙ ዋና መ/ቤት ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ቁጥር 402 ይከፈታል፡፡

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢንተርፕራይዙ የሥራ ሰዓት

ከሰኞ-አርብ ጠዋት ከ2፡30-6፡30 ከሰዓት በኃላ ከ7፡30-11፡30 ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ፡-

ስ.ቁ 011-416 0309 / 011 466 2527 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ


Tender details

  • Deadline: 2026-09-28
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በዕለቱ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-09-28 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Seed Enterprise
  • Buyer address: ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4ኛ ፎቅ ላይ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Sep 12, 2026)
  • Posted at: 2026-09-12T08:36:09.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders