Equipment and Accessories
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2019
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጉ
- ሎት1 ቋሚ እቃ
- ሎት 2 የደንብ ልብስ
- ሎት 3 የጽዳት እቃ
- ሎት 4 አላቂ እቃ
- ሎት 5 ልዩ ልዩ
- ሎት 6 ጥገና
- ሎት 7 ህትመት
- ሎት 8 ደንብ ልብስ ስፌት
- ሎት 9 የጉልበት ሰራተኛ
- ሎት 10 የላብራቶሪ ማሽን ጥገና
- ሎት 11 መድሀኒት እና ሪኤጀንት
- ሎት 12 የካፍቴሪያ አገልግሎት ሲሆኑ ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
2. ከላይ ለተዘረዘሩ ሎቶች
- ሎት 1 ቋሚ እቃ የCPO መጠን 25,508.00
- ሎት 2 የደንብ ልብስ የCPO መጠን 10,924.00
- ሎት 3 የጽዳት እቃ የCPO መጠን 12,590.00
- ሎት 4 አላቂ እቃ የCPO መጠን 6,000.00
- ሎት 5 ልዩ ልዩ የCPO መጠን 4000.00
- ሎት 6 ጥገና የCPO መጠን 1500.00
- ሎት 7 ህትመት የCPO መጠን 4650.00
- ሎት 8 ደንብ ልብስ ስፌት CPO መጠን 10,924.00
- ሎት 9 የጉልበት ሰራተኛ የCPO መጠን 750.00
- ሎት 10 የላብራቶሪ ማሽን ጥገና 2803.00
- ሎት 11 መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት 13,665.00
- ሎት 12 የካፍቴሪያ አገልግሎት /መስተንግዶ/ 12,500.00
ለእያንዳንዱ ሎት ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ አስር የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በየሎቱ በመክፈል በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ቢሮ ቁጥር 409 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
4. ተጫራቾች የማጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ አስር የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 409 ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 409 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1 ለሎት 6 ለሎት 7 ለሎት 8 ሎት 9 ለሎት 10 ለሎት 11 እና ለሎት 12 በቀረበው የፍላጎት መግለጫ specification ሲሆን ሎት 2 ሎት 3 ሎት 4 እና ሎት 5 ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ለሎት 12 ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆናችሁ ካደራጃችሁ አካል ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባችኋል።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
8. የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተኘ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈፃሚ መ/ ቤት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
10. ጥቃቅንና አነስተኛ የድጋፍ ደብዳቤ ስታመጡ አምራች መሆናችሁን ከጥቃቅንና አነስተኛ ፅ/ቤት ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታ ውድቅ እንደምትደረጉ እናሳውቃለን።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ያኮና ኢንጅነሪንግ ፊትለፊት በሚገኘው መግቢያ ወደ ውስጥ 200ሜትር ገባ ብሎ
ለተጨማሪ ማብራሪያ 011 470 4581/ 011 896 3687
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-23
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-24 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 06 Health Post
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 150.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 12, 2026)
- Posted at: 2026-09-12T08:40:11.000Z
- Source: 2merkato