Business, Industry and Factory Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

ያስያዙ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አገልግሎት

የጨረታ

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ቀበሌ

የቤት ካርታ

ቀን

ሰዓት

1

አህመድ መሀመድ አረብ

አህመድ መሀመድ አረብ

ከሚሴ

 

ከሚሴ

01

 

c-00-5030-530

የንግድ

 

2,256,811.51

 

ጥቅምት 03 ቀን 2019 .

4:00- 6:00

 ማሳሰቢያ-

  1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው።
  2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል፤ 
  3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው!
  4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፤
  5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛውር የሚከፈል ክፍ ያእንዲሁም ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል፤
  6. ጨረታው የሚካሄደው በደብረብርሀን ዲስትሪክት ዲስትሪክት ፅ/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፤
  7. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ከዲስትሪክቱ የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ክፍል ጋር በመነጋገር በስራ ቀናት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ቤቱን ቦታዉ ድርስ ሂደዉ መጎብኘት ይችላሉ፣
  8. ጨረታው ባለእዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል
  9. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው!
  10. በንብረቱ ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
  11. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0116375260 / 0116375863 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረብርሀን ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-13 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Sep 13, 2026)
  • Posted at: 2026-09-14T11:29:04.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders