Catering and Cafeteria Services
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
- የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000
- መዝጊያ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 8፡00
- መክፈቻ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 10፡30
ሰነዶችን PDF በኢሜይል ወይም Telegram መላክ ይቻላል።
Email: [email protected]
Telegram: @ramidtrading
ለበለጠ መረጃ
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር
አድራሻ፦ ገላን አንዶዴ ወረዳ
ስልክ፦ +251 944 116 903
Tender details
- Deadline: 2026-09-25
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-09-25 16:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር
- Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
- Published on: Reporter (Sep 16, 2026)
- Posted at: 2026-09-16T11:17:28.000Z
- Source: 2merkato