House and Building Sale
የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የህንፃ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር በመሳለሚያ ቀበሌ የሚገኘውን በአጠቃላይ የመሬቱ ስፋት 375 ካ/ሜ ላይ ያረፍውን G+2 ህንፃ በካሬ 12.3 ሜትር×16 ሜትር = 196.80 ካ/ሜ የሆነውን ህንፃ በመነሻ ዋጋ 17,443,550.33 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች፡-
- የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 100,000 ከታወቀ ባንክ /CPO/ማስያዝ የሚችል።
- ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ ለአ ወ/ከ/ገ/ባ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈል እና ሰነዱን ከአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 08 በመውሰድ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነዱ ላይ ዋጋውን በመሙላት ማስገባት ይችላል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለተከታታይ ቀናት በ15 ለተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ወ/ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
የአለታ ወንዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-05
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-05 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Aleta Wondo City Administration Finance and Economic Development Office
- Bid bond: 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 400 (አራት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 19, 2026)
- Posted at: 2026-09-19T08:15:27.000Z
- Source: 2merkato