Other
ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Description
የንብረት ግምት (Asset Valuation) የጨረታ ማስታወቂያ
ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል
ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሠብ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የአለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች፤
- የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ (Tax clearance)፤
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሠርተፍኬት፤
- የባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ (Competency certificate)፤
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ በሁለት ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ፕሮፖዛል (Technical Proposal)፣ ሥራዉን የሚሰሩት ባለሙያዎች ሲቪ (CV)፤ ቀደም ሲል ያከናወኗቸዉን ተመሳሳይ የግምት ሥራዎች (Experience Letters) የሥራ ዕቅድ (Work Methodology) እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Financial Proposal)፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CP0) ቢድ ቦንድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከቴክኒካል ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በአካል በማቅረብ ጨረታ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ቀን በተጠናቀቀዉ ቀን በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል:: አ/ማ/ሩ (ድርጅቱ) ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ
ስልክ.ቁ፡- 09 05 05 03 60
ኢሜይል፡- [email protected]
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ሸገር ግራንድ ሞል ገበያ ማዕከል
Tender details
- Deadline: 2026-10-01
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-01 11:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ በዕለቱ 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Published on: Reporter (Sep 20, 2026)
- Posted at: 2026-09-21T15:39:09.000Z
- Source: 2merkato