Air conditioning and Refrigeration

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡-

  1. ለግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
  2. ለኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
  3. “Medical Equipment and surgical instruments" ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
  4. “Spare part and Accessories" ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
  5. “CT, Steam sterilizer and Endoscope maintenance service agreement" ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
  6. Ai Conditioner (AC)” ሁለተኛ ጊዜ ለማስጠገን
  7. የ “CT-scan X-ray tube & UPS for CT-scan' ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
  8. “Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ ለሁለተኛ ጊዜ ለማስሞላት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።

  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያልችሁ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፣ የማይታይ የጨረታ ሰነድ የዋጋ ዝርዝር እና እስፔስፍኬሸን የቀየረ ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል።
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 1-7 ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጨረታ 500/አምስት መቶ ብር/ እና 8 ላይ ላለው ተራ ቁጥር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የ ”CT-scan X-ray tube & UPS for Ct_scan' ጨረታው የሚከፈተው በ19/01/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • “CT, Steam sterilizer and Endoscope maintenance service agreement" ጨረታው የሚከፈተው በ19/01/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የመድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ20/01/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ21/01/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • "Medical Equipment and surgical instruments" ጨረታው የሚከፈተው በ22/01/2019 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • “Spare part and Accessories" ጨረታው የሚከፈተው በ26/01/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • "Air Conditioner (AC)” ጨረታው የሚከፈተው በ26/01/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • “Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ” ጨረታው የሚከፈተው በ27/01/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።

ጨረታ ማስከበሪያ፡-

1-7 ላይ ላሉት ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጨረታ ለየብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር እና

8ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥር 20,000 (ሃያ ሺ) ብር በ”CBE, CBO እና በSinqe” ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 14:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-10-07 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adama Hospital Medical College
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Published on: Addis Zemen (Sep 21, 2026)
  • Posted at: 2026-09-22T08:06:08.000Z
  • Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders