Air conditioning and Refrigeration

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C&PSG-002/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ተ.ቁ

ተፈላጊው የእቃው ዝርዝር

መለኪያ

የጨረታ ማስከበሪያ

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን

1

Desk Top Computer

በቁጥር

250,000

መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 10፡30

2

Printer

በቁጥር

3

Lap top

በቁጥር

4

air conditioner

በቁጥር

5

Refrigerator

በቁጥር

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በአፋር ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000150711235 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /cpo/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ አፋር ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎትቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ ም ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ይከፈታል።

6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 033 366 83 36 መደወል ይችላሉ።

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የአፋር ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-08
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-10-08 16:30
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 250,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T08:15:41.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders