Medical Equipment and Supplies

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radlant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅሪቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሕክምና ዕቃ ግዥ ጨረታ

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radlant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅሪቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በዘርፉ የተሠማራችሁና በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡-

  • በበጀት ዓመቱ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ቲን ቁጥር ሰርተፍኬት ያላችሁ
  • በዘርፉ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች

ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) ቀናት የጨረታ ሠነዱን በብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ቀደት ከሚገኙ የድርጅቱ ዋና ጽ/ቤት በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ የጠቅላላ ዋጋዉን 1% ከባንክ ሲፒኦ ጋር በፖስታ አሽጎ በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታዉ በ11ኛዉ ቀን በ5፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ5፡30 ሠዓት የሚከፈት መሆኑን እገለጽን 11ኛዉ ቀን በካላንደር የሚዘጋ በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳዉቃለን።

ማሳሰቢያ፦ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት

ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር

ጣይቱ ክፍለ ከተማ

ደብረ ብርሃን

ለተጨማሪ መረጃ

ስ.ቁ 011-656-0249 ወይም ኢሜል፡ [email protected]


Tender details

  • Deadline: 2026-10-03
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን በ5፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-10-03 11:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛዉ ቀን በ5፡30 ሠዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tesfa Berhan Child and Family Development Association
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T10:49:36.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders