Organizational

ደጀን ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል

Description

የመዋቅር ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ

አክሲዮን ማህበራችን፣ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል፣ የሠራተኛ ጥቅማ ጥቅም ክፍያ አፈፃፀም፣ የተለያዩ የሥራ መመሪያዎች (Manuals) እና የሠራተኛ የሥራ አፈፃፀም ምዘና መመሪያ ሕጋዊ እና የታደሰ የማማከር የሙያ ፈቃድ ያላቸውን አማካሪዎች (Consultants) አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች ማስታወቂያው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን (TOR) ከዋናው መስሪያ ቤት በመውሰድ የጥናት ንድፈ ሐሳባችሁን (proposal) እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን፣ የጨረታውን መክፈቻ ቀን አክሲዮን ማህበራችን በየአድራሻችሁ የሚያሳውቅ ይሆናል።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ፣ ክ/ከተማ፡- ቂርቆስ፣ ወረዳ፡- 1 በቅሎቤት ጋራድ ሕንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-5-3 ስልክ ቁጥር 0935 98 17 78/ 011 470 65 44

ደጀን ትራንስፖርት ሎጅስቲክስ እና ንግድ አክሲዮን ማህበር

Dejen Transport Logistics & Trading Share  Company

 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-10
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-10-10 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dejen Transport Share Company
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T11:28:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders