Live Animals

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረት በኢትዮጵያ ያደረግ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ ጽ/ቤት Agriculture focused Dignified Employment for Youth AEY በተስኘ ፕሮጀክት ከ Master Card foundation በATI በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች (አበላ አባያ፣ ዳራማሎ፣ ደራሽ ኮልሜ እና ሎማ ቦሳ (ዳውር)) ወረዳዎች ለሥራ አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ መሰረት በኢትዮጵያ ያደረግ በጎ አድራጎት ድርጅት በሶዶ ጽ/ቤት Agriculture focused Dignified Employment for Youth AEY በተስነ ፕሮጀክት ከ Master Card foundation በATI በኩል በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች (አበላ አባያ፣ ዳራማሎ ፣ ደራሽ ኮልሜ እና ሎማ ቦሳ (ዳውር)) ወረዳዎች ለሥራ አጥ ወጣቶች ለእርባታ እና ለማሞከት የሚሆኑ የአከባቢ የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በህጋዊ ጨረታ ገዝቶ ለማሰራጨት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርቶችን

1. በዘርፉ ለአመቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ፣

3. የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀቶች ቅጂዎችን፣

4. ቀደም ሲል ተመሳሳይ ሥራ የሠሩበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ወይም የካምፓኒ ፕሮፋይል ማቅረብ፣

5. ካሸነፉበት ወረዳ የአከባቢ የተዳቀሉ በጎችንና ፍየሎችን በተቀመጠዉ መስፈርት መሰረት ገዝቶ ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

6. ጨረታው ክፍት በሆነ አሰራር ይፈፀማል፣

7 ዝርዝር መረጃ የያዘውን መወዳደሪያ ሰነድ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን መስከረም 14/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 27/2010 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ/ በድርጅቱ ስም በኢት/ያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000018269221 (EGS SDCO SEVERANCE FUND) በማስገባትና የከፈሉበትን የባንክ ገቢ ደረስኝ በማምጣት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ ሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።

8. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው የጨረታ መጠን 2% የጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9. ሁሉም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ምልክት የተደረገበት አንድ “ኦሪጅናል እና አንድ ቅጂ ልክ እንደ መጀመሪያዉ በተመሳሳይ መልኩ የተፈረመ እና ርዕሱን በመግለጽ “ኮፒ” የሚል ምልክት የተደረገበት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

10. ጨረታው ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው የሥራ ቀን ማለትም መስከረም 27/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 እስከ 10፡00 ሰዓት ገብቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ 10፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ካቶሊክ ካሪታስ ኢትዮጵያ በሶዶ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠራዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ወላይታ ዞን : ሶዶ ከተማ ፡

ድል በጌሬራ ቀበሌ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-07
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid opening: 2026-10-07 16:00
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Catholic Caritas Ethiopia
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Reporter (Sep 23, 2026)
  • Posted at: 2026-09-23T12:22:20.000Z
  • Source: 2merkato
← Back to all tenders