Textile, Garment and Leather
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ከፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም
- ሎት1. የደንብ ልብስ
- ሎት2. የስቴሽነሪ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና መገልገያ መሳሪያዎች
- ሎት3. የጽዳት ዕቃዎች
- ሎት4. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት5. ልዩ ፍላጎት
- ሎት6. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና መፅሀፍት ግዥ
- ሎት7. የት/መርጃ መሳሪያ
- ሎት8. ዕቃ መጫኛ እና ሰው ማጓጓዣ መኪና ኪራይ
- ሎት9. የፕላንት እና ማሽነሪ ጥገና እና እድሳት
- ሎት10. ለሚኒስትሪሚግ /የኤች አይ ቪ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል።
1. ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ አና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ።
2. በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው ዕቃና አገልግሎት ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ የሚያቀርቡ።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00/ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ የሚጫረቱበት ቢ.ሲ.ፒ.ኦ ሎት1. 40,000 ሎት2. 44,000 ሎት3. 40,000 ሎት4. 62,242 ሎት5. 10,000 ሎት6. 10,000 ሎት7. 34,000 ሎት8. 1,000 ሎት9. 1,000 ሎት10. 1,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ አለበት።
6. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዕቃ ዝርዝር ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ከነቫቱ በመሙላት
በእሽግ የተጠየቀውን በእሽግ በቁጥር የተጠየቀውን በቁጥር በግልጽ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያዩ ፖስታዎች በማድረግ ሁለቱንም ፖስታዎች በማሸግ በአንድነት ማቅረብ አለበት።
7. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ግዥ ቢሮ 2ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. መ/ቤቱ ዕቃዎችን በጨረታው ሰነድ ከተጠቀሰው መጠን 20% መቀነስ ወይም የመጨመር መብት አለው።
9. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሚገኘው ግዥ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ውስጥ የከፈታል።
10. አሸናፊዎች በጨረታው አሸናፊነት ከተገለጸው ቀን በ7ኛው ቀን በኋላ መልካም አስተሳሰብ ዋስትና 10 ፐርሰንት በሲ.ፒ.ኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል በመፈጸም ያሸነፈበትን ዕቃ ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. ተጫራቾች ናሙና መቅረብ ያለባቸው ዕቃዎች ላይ ግዴታ ናሙና ማቅረብ አለባቸው በናሙና ማቅረብ የማይቻሉ ዕቃዎች ላይ ግን በፎቶ ግራፍ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው። ማንኛውም ድርጅት ናሙና ላይ ስልክ ቁጥር ወይንም የድርጀቱ ማህተም ከተደረገ ውድቅ ይሆናል።
አድራሻ፡- የካ አባዶ ኮንደሚንየም G 7 አዋሽ/ቡና ባንክ ጀርባ/ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ስልክ ቁጥር 0118 933 151
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-07 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka Abado Secondary School
- Buyer address: የካ አባዶ ኮንዶሚንየም G-7 ወይንም አዋሽ/ቡና ባንክ ጀርባ።
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 25, 2026)
- Posted at: 2026-09-25T09:17:38.000Z
- Source: 2merkato